…ዝናሽ ለምን ተሰደደች?

“እንደምን ነሽ ሸገር

የእነ ሮቤል ኪሮስ፣ የኮካዎች አገር”


ካለነገር አይደለም ሮቤልን (aka the whale) ጠቅሼ ነገሬን መጀመሬ። ስለስፖርት እና ስለዓለም አቀፍ ውድድሮች ውክልና ሲወራ፥ ያለውን የተበላሸ አሰራር መልክ በሱ ልክ ለዓለም ያሳየ የለምና ነው። ያው ኮካ ኮካ ነው። ድራሹ ይጥፋ!


ሰበቤ ደግሞ ፈረንሳይ ውስጥ በምትኖርበት አፓርትመንት ውስጥ በኤርትራዊ ወጣት በትራስ ታፍና፣ በተሸለመችው ዋንጫ ጭንቅላቷን ተመትታ የሞተችው የ27 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ዝናሽ ገዝሙ ናት። ሞቷ/አሟሟቷ እጅግ በጣም ያንገበግባል።

 •  0 comments  •  flag
Share on Twitter
Published on December 03, 2017 18:01
No comments have been added yet.


ዮሐንስ ሞላ's Blog

ዮሐንስ ሞላ
ዮሐንስ ሞላ isn't a Goodreads Author (yet), but they do have a blog, so here are some recent posts imported from their feed.
Follow ዮሐንስ ሞላ's blog with rss.