ከአሜን ባሻገር Quotes

Rate this book
Clear rating
ከአሜን ባሻገር ከአሜን ባሻገር by በዕውቀቱ ስዩም
356 ratings, 3.90 average rating, 24 reviews
ከአሜን ባሻገር Quotes Showing 1-2 of 2
“ወኔ እንደ እጃችን እንደ እግራችን በተፈጥሮ ይዘነው የምንወለደው አይደለም። ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጂ ከነጀግንነቱ ዱብ አይልም። ጀግንነት የማኅበራዊ ግንኙነት ውጤት ነው።”
በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር
“የመከባበር ሁሉ መጀመሪያ በቅጡ መተዋወቅ ነው።”
በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር