በዕውቀቱ ስዩም > Quotes > Quote > Mehari liked it

በዕውቀቱ ስዩም
“ወኔ እንደ እጃችን እንደ እግራችን በተፈጥሮ ይዘነው የምንወለደው አይደለም። ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጂ ከነጀግንነቱ ዱብ አይልም። ጀግንነት የማኅበራዊ ግንኙነት ውጤት ነው።”
በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር

No comments have been added yet.