Nigist > Nigist's Quotes

Showing 1-2 of 2
sort by

  • #1
    በዕውቀቱ ስዩም
    “ወኔ እንደ እጃችን እንደ እግራችን በተፈጥሮ ይዘነው የምንወለደው አይደለም። ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ እንጂ ከነጀግንነቱ ዱብ አይልም። ጀግንነት የማኅበራዊ ግንኙነት ውጤት ነው።”
    በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር

  • #2
    በዕውቀቱ ስዩም
    “የመከባበር ሁሉ መጀመሪያ በቅጡ መተዋወቅ ነው።”
    በዕውቀቱ ስዩም, ከአሜን ባሻገር



Rss