ኃይሉ ገብረዮሐንስ

ኃይሉ ገብረዮሐንስ’s Followers (11)

member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo
member photo

ኃይሉ ገብረዮሐንስ


Born
Ethiopia
Died
November 09, 2014

Genre


ኃይሉ ገ/ዮሐንስ (ገሞራው) 1928 ዓ.ም ከአባቱ መርጌታ ገ/ዮሐንስ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ አካባቢ ተወልዶ በልጅነቱ የቤተክርስቲያን ትምህርት ቀስሟል። መደበኛ ትምህርቱን በምኒሊክ ት/ቤት እየተከታተለ በስላሴ ቤተክርስቲያን በድቁና ያገለግል የነበረው ገሞራው፤ በልጅነቱ የተካነበት የግእዝ ቋንቋ ከቀሳውስቱ ጋር እንደፈለገ በቅኔ እንዲግባባ አስችሎታል። ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ በቀዳማዊ ኃ/ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘውን መንፈሳዊ ኮሌጅ ተቀላቀለ። ከመንፈሳዊ ትምህርት ይልቅ ፍልስፍና ቀልቡን ስለገዛው ወደ ኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናት ተቋም ተቀይሮ የሚወደውን ስነ ጽሁፍ ማጥናት ቀጠለ።

የደራሲና ባለቅኔው ስራዎች በጥቂቱ “አንድነት ግጥም” (እማማ አፍሪካን ለማስታወስ)፣ “በረከተ መርገም”፣ “የበሰለው ያራል”፣ “በናቴኮ ሴት ነኝ”፣ “እናትክን በሉልኝ”፣ “የሽግግር ደባ”፣ “ዛር ነው በሽታዋ”፣ “ቅኔ ለዘመን”፣ “ቆርጠሃት ታለለ”፣ “የመንጎል ጥሪ”፣ “ዜሮ ፊታውራሪ” ይሰኛሉ።

Average rating: 3.36 · 22 ratings · 2 reviews · 1 distinct work
በረከተ መርገም

3.36 avg rating — 22 ratings — published 1966
Rate this book
Clear rating

* Note: these are all the books on Goodreads for this author. To add more, click here.