Jump to ratings and reviews
Rate this book

አርምሞ: ውስጣዊ ጉዞ

Rate this book
ስለ ዝምታና ስክነት ለመጻፍ የማይመከርበት ጊዜ ላይ ተገኘን፤
ምላስ ፈላጭ ቆራጭ የሆነችበት… የድምጾች ጊዜ፡ እልፍ ክፉ አንደበቶች
በሚላውሱበት ዘመን ላይ፤ ብቸኝነትና ዝግታ እንደ ድክመት
በሚቆጠርበት ጋርዮሽ ባህል ውስጥ ከተምን፡፡ ግና ዝምታን ይዘን
አላንቀላፋንም፡፡ ተለዋዋጩ ጊዜ ወለድ እርግብግቢት ከዘላለማዊው
እርጋታ አይበልጥምና ስለ ዝምታ፣ ብቸኝነት፣ ወሸባ፣ ስክነት፣ ጥሞና፣
ተመስጦ ስለ አርምሞ ልንጽፍ ብዕራችንን መዘዝን፤ ዝምታ በተዘነጋበት
የወከባ፣ የይድረስ ይድረስ፣ የቶሎ በል ቶሎ በይ፣ ቱማታ ዓለም ውስጥ
ሆነን ወደ ውስጠታችን ተጓዝን፤ ጥልቁን ምሥጢር ጎትተን አውጥተን
በልቦለድ ሰሌዳ ላይ - አዘናጥፈን አነጠፍነው…

271 pages, Kindle Edition

Published July 11, 2022

Loading...
Loading...

About the author

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
0 (0%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
No one has reviewed this book yet.