Jump to ratings and reviews
Rate this book

ክብር

Rate this book
"ክብር"ን አነበብኩ::

የሳመህን- ከነከስከው ... ያዳነህን-ከገደልከው ጋር ፊት ለፊት ... ግንባር ለግንባር ትፋጠጣለህ:: ባቆየህ ላይ ኖረህ ... በተሸከመህ ላይ ቆመህ... ባነፀህ ማማ ላይ ሰፍረህ ... በመጋዝ ከገዘገዝከው ... በጎራዴ ከቀረደድከው ... በሾተል ከወደወድከው "ነገህ" ጋር ትፋለማለህ :: ከትላንት "መቅሰም" እና "ማክሰም" ያለብህን ለማወቅ ካላስቻለህ "ሸንበቆ" ሰብዕናህ ጋር በ"ሽመል" ትና'ረታለህ ::

በጥበብ ሳይሆን-በብልጠት... በዕውቀት ሳይሆን- በጡንቻ ከሚያስፎክርህ ዕብሪትና ድንቁርና ጋር ትከታከታለህ :: ክፋት... ቅናት... ምቀኝነት... ንፍገት... ሴረኝነት... ዘረኝነት ካነተበው ማንነትና ምንነት ጋር ትተላተላለህ:: ከዓይኖችህ አካላዊ ሴሰኝነት...ከአፍንጫህ የሽቶ ጠረን ቅንዝርነት ጋር ትገለማማለህ::

በዕድል ሳይሆን በትግል ... በዘር ሳይሆን በሰብዕና...በአፈሳ ሳይሆን በአበሳ.... በንቀት ሳይሆን በልቀት ትፈተናለህ:: ከረታህ በቀጭኗ ክር ድልድይ ላይ ትሻገራለህ :: ተሻግረህ ለሰውኛ የ"ክብር" መስፈርት መድረክ ላይ ትቆማለህ::

ክብርን ዝቅ ብለህ ከፍ የምታደርገው...ወድቀህ የምታቆመው ... ተዋርድህ የምታስከብረው መሆኑን ታያለህ:: በዝምታህ ውስጥ ያለውን የማንነትህን ፍልሰት...

153 pages, Kindle Edition

Published April 11, 2022

1 person want to read

About the author

ቃልኪዳን ኃይሉ

3 books2 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
2 (50%)
4 stars
2 (50%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Displaying 1 of 1 review
Profile Image for Martha H. Kidane.
46 reviews32 followers
January 1, 2023
ክብር በማራኪ አጻጻፍ ከየገጸባህርያቱ ማንነት እና ምርጫ አንፃር የሚተርክ መጽሐፍ ነው። ስለ ሽቶ እና የተለያየ መዓዛን ተከትሎ የሚሄደው ታሪክ የራስን ምርጫም ለመታዘብ እድል ይሰጣል። በታሪኩ የራስ ብያኔን መውሰድ እና ለገጸባሪያቱ ውገና ማሳየት አጋጥሞኛል። የምታነቡት እንደምትወዱት አስባለሁ።
This entire review has been hidden because of spoilers.
Displaying 1 of 1 review

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.