Jump to ratings and reviews
Rate this book

Basic Discipleship: Discipleship 101: መሰረታዊ ደቀመዝሙርነት

Rate this book
በጥሩ የወንጌል መሰረት ላይ የተመሰረተ አማኝ በየዘመኑ በሚነሳው የተለያየ አይነት ሰይጣናዊም ሆነ ሰብአዊ ፍልስፍና አይፍገመገምም፡፡ ሰይጣናዊ የስደት ወጀብም ቢነሳ መሰረቱ በወንጌል ላይ የተመሰረተ አማኝ እጁን አይሰጥም፡፡ ይህንን በመመልከት ይህች ትንሽ መጽሀፍ በውስጧ አስራ ሁለት መሰረታዊ የክርስትናን ትምህርት ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችለው ቀላል ቋንቋ ይዛ ቀርባለች፡፡ ጌታ ኢየሱስ ሁለቱን አሳና አምስቱን እንጀራ ባርኮ ለብዙ ሺህ ሰዎች በረከት እንዳደረገ፤ ይህች ታናሽ መጽሀፍ ለብዙዎች ጤነኛ የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር መሰረት መጣያ አድርጎ እንዲጠቀምባት ጸሎቴ ነው፡፡

86 pages, Kindle Edition

Published January 5, 2021

2 people are currently reading
2 people want to read

About the author

Asfaw Bekele

3 books1 follower

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
2 (100%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
No one has reviewed this book yet.

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.