Jump to ratings and reviews
Rate this book

ከደመና በላይ

Rate this book
ይህ የጃርስዎ ሞትባይኖር ኪሩቤል ሁለተኛ መጽሀፍ ዐለም የወደዳትን ብስል ከጥሬ ታላምን የተሰኘውን ጨምሮ አስራ ሦስት አጫጭር ትረካዎችን ይዟል። ዓለማየሁ ገላጋይ መጽሐፉን ሲገልጸውም "ገፀባህሪዎቹ አፋዊ አኗኗራቸው ስልጡኑን ዓለም ቢያጣቅስም በምስጢራዊው ውስጠታቸው እና በትርክታቸው ወደ ጥንቱ ዓለም እያፈገፈጉ ሲኒበቡ በተረት ላህይ ሰክኖ የወጣለት ልጅነታችንን በትንሳኤ ልፋፌ ዳግም ወደጋሜነት የሚኮለኩሉ ናቸው።" ይለናል።

178 pages, Paperback

First published January 1, 2020

13 people want to read

About the author

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
6 (85%)
4 stars
0 (0%)
3 stars
1 (14%)
2 stars
0 (0%)
1 star
0 (0%)
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Profile Image for Kidist G.
17 reviews9 followers
November 22, 2021
ይሄንን መፅሃፍ ገፆቹ በማነሳቸው እይዘንኩ ያነበብኩት መፅሃፍ ነው ጋሽ ጃርሶን አመሰግናለሁ ይሄ የየሩቅ አጎቴን እሚያነብልኝ እስኪመስለኝ አማርኛው ፍሰቱ ውድድድድ አድርጌው አለቀ ::
እንደማር እና እንደወተት እየፈሰሰ ::
ጋሼን ያስተዋወቀችኝ መአዛ ብሩ ትባረክ : ለ እንደኔ ው አይነት ማነው ይህ ሰው ብል በጨዋታ አንዳንድ ፅሁፎቹንም በትረካ አገኘሁት :: ይበዛ ዘንድ እመኛለው ብዙ ያስተምራሉ ጋሼ::
ቅሬታ: እንደው ፅሁፎቹ መግቢያ ላይ ድርሰት ብቻ ናቸው ወይንስ አንዳንድ እውነተኛ ገጠመኞች እሚለው አለመግለፁ .
Displaying 1 - 2 of 2 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.