Jump to ratings and reviews
Rate this book

መጽሐፈ ሰዓታት ንባቡና ትርጓሜው

Rate this book
ሰዓታት ማለት የበርካታ ሰዓቶች ስብስብ ሲኾን በነጠላ “ሰዓት” ሊባል ይቻላል፤ ሰዓት ከጊዜ ክፍል አንዱ ሲኾን እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የባሕረ ሐሳብ ቀመር በጣም ደቃቋ የጊዜ ቀመር ሳድሲት ስትባል በመቀጠል ኀምሲት፣ ራብዒት፣ ሣልሲት፣ ካልዒት በመባል ይጠራሉ፤ ካልዒት ማለት ፳፬ት ቅጽበት (ሰከንድ) ነው፤ እነዚኽ ጥቃቅን የጊዜ መስፈርቶች ደቂቃን የሚያስገኙ ሲኾኑ እነዚኽም የደቀቁ ጊዜያት ፷ ጊዜ ዑደት ሲያደርጉ “ሰዓት” ያስገኛሉ፡፡ ዳግመኛም ይኽ የሰዓታት ትርጓሜ ላንባቢው ምቹ እንዲኾንና በቀላሉ እንዲረዳው ከኀይለ ቃሉ፣ ከምስጢሩ በመነሣት በ፲፰ ምዕራፍ የተከፈለ ሲኾን በየምዕራፎቹም የራሱ ቊጥር ተቀምጦለታል፡፡

308 pages, Kindle Edition

Published July 26, 2020

12 people are currently reading
71 people want to read

About the author

Rodas Tadese Abebe

9 books71 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
14 (82%)
4 stars
2 (11%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
1 (5%)
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Displaying 1 - 2 of 2 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.