Jump to ratings and reviews
Rate this book

ገዐረ

Rate this book

600 pages, Paperback

First published January 1, 2009

3 people are currently reading
27 people want to read

About the author

ጥዑም መዓዛ

1 book4 followers

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
3 (60%)
4 stars
1 (20%)
3 stars
0 (0%)
2 stars
0 (0%)
1 star
1 (20%)
Displaying 1 - 2 of 2 reviews
Profile Image for Martha H. Kidane.
46 reviews30 followers
September 18, 2015
ጥዑም በመጽሀፉ የተመስገንን ታሪክ እያዋዛ አንባቢውን የታሪኩ አንድ አካል አድርጎ ከላሊበላ በሰንደጋ ደብረ ታቦርን አቋርጦ በደብረማርቆስ በኩል በወግ ሽርሽር ወደ አዲስ አበባ ይወስደናል:: በገጸባህርያቱ ጀርባ ጎራ አስለይቶ ያፋልመናል:: ከባለታሪኩ ጋር ጥሎ ከባለታሪኩ ጋር ያነሳናል:: የሕይወትን ውጣውረዶች የኑሮን የተለያዩ ገጽታዎች እኛን በሚመስሉ እንደ እኛ በሚናገሩ የራሳችንንም ዓይነት የሕይወት መርህ እና እምነት ባነገቱ ገጸባህርያት በኩል የራሳችንን ጥዑም ታሪክ ያስነብበናል::
1 review
Read
August 31, 2021
ገዐረ- ያልታጠበ አልማዝ---,, በሚል ርእስ አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጽፎ ነበር.. አልማዝ ሲጠረግ ዉበቱ እንደሚያበራ ሁሉ ገዐረ ሲነበብ ድንቅ ነው በማለት ነበር የዘጋው፡፡ Dራሲው ከገፀ-ባህሪያቶቹ ስር ሁኖ የፃፈው ነው የሚመስለኝ- ሲል ፀሀፊ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ በአንድ መድረክ ተናግሮ ነበር፡፡ ፋና 98.1 ሲተረክ ከ33 ሺ በላይ ስልኮች ለጣቢያው ተደውለው በሪከርድነት ተነግራል....
Displaying 1 - 2 of 2 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.