Jump to ratings and reviews
Rate this book

ሀዲስ

Rate this book
በሕሊና ደውል የኢትዮጸያ ስሬት የሚሰራ እጅ ነው በማለት የተግባር ህይወቱን ያሳየው ሀዲስን በዓሉ ግርማ በጣም በሚጥም ያጻጻፍ ስልትና ለአንባቢ በሚቀልና አቀራረብ ተንታኝ በሆነ መልኩ ሀዲስ በሚለው መፅሀፉ ህየወቱን የብዙሀን ወኪል አድርጐ እንዲታይ አድርጎታል ። ሀዲስ ስራ ለመፈለግ በሚያደርገው ጥረት፤ ምልካም ነገር ለመስራት ሲፍጨረጨር ከቢሮክራሲ ጋር የሚያደርገው እሰጣ ገባ ፤ግልፅ፤ የዋህና ደፋርነቱ የአንባቢያንን አይን የሚስብና በዓይነ ህሊናችን ብዙ ሀዲሶችን እንድንቃኝ ያደርገናል።የትምህርት ዓላማ መሆን ያለበት ትምህርትን ማዳረስ ሳይሆን ሀገሪቱን ሊመሩ የሚችሉ ጥቂት ጥራት ያላቸው ምሁራንን ማፍራት ነው ። ህሊና ሀይማኖት የሚለት ዝባዝንኬዎች ለእድገት ጠንቅ ናቸው ።ማህበራዊ ሀበት ክፍፍል ሶሻሊስታዊ አስተያየት ነው በማለት በድርጊቱም ሆነ ባስተሳሰቡ ከሀዲስ የተላየው ታፈስና ሀዲስ የሚያደርጉት የወቅቱ የሀሳብ ልዩነት በውቅቱ ብቅ ብቅ ያለው ካፒታላዊ ስረዓት አቀንቀኝ ክፍል የነበረውን የተሳሳተና ከሀገሪቱ ሁኔታ ጋር የማይሄድ አሰተሳሰብ ቀልጥ አድረጎ የሚሳይ አቀራረብ ነው።

250 pages, Paperback

Published January 1, 2013

16 people are currently reading
237 people want to read

About the author

በዓሉ ግርማ

7 books494 followers
ደራሲ በዓሉ ግርማ በኢሊባቡር ክፍለ ሀገር ሱጴ በምትባል ሥፍራ በ1928 ዓ.ም. ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምሕርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምሕርታቸውን በልዕልት ዘነበወርቅ ትምሕርት ቤት ፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርታቸውን ደግሞ በጄኔራል ዊንጌት ትምሕርት ቤት አጠናቀዋል። ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖሊቲካል ሳይንስ እና ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ የ ቢ.ኤ. ዲግሪ ያገኙ ሲሆን፤ በዚሁ ተመሳሳይ መስክ ከአውሮፓ የማስተርስ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።

ደራሲ በዓሉ ግርማ በተለይ በልብ ወለድ እና በፈጠራ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎች ከታወቁት የኢትዮጵያ የዘመኑ ደራሲዎች መካከል ተወዳጅነትና ዝናን ያተረፉ ዕውቅ ደራሲ ነበሩ። ከጻፏቸው በርካታ ድርሰቶቻቸው ውስጥ «ከአድማስ ባሻገር» የተሰኘው መጽሐፋቸው በሩስኛ ቋንቋ ተተርጉሞ በቀድሞዋ የሶቪየት ሶሽያሊስት ሕብረት ሪፑብሊክ ቀርቧል። በተጨማሪም በጋዜጠኝነት ሙያም ስማቸውን ያስጠሩ፤ ሙያቸውንም ያስከበሩ ደራሲ ነበሩ። «የዛሬይቱ ኢትዮጵያ» ጋዜጣ፤ የመነን መጽሔት፤ የአዲስ ሪፖርተር መጽሔት፤ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ በመሆን ከመሥራታቸውም ባሻገር፤ ብዙ ወጣት ጋዜጠኞችን ለማፍራት ጥረት አድርገዋል። አዲስ ሪፖርተር የተባለውን መጽሔትም ደረጃው ከፍ እንዲልና በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲገመገም አድርገዋል። በጋዜጠኝነት ሙያቸው በኢትዮጵያ ራዲዮ ሠርተዋል።

ደራሲ በዓሉ ግርማ ለኢትዮጵያ ሥነጽሑፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱና ብዙ ሥራዎችን ያቀረቡ ሲሆን፤ የመጨረሻው መጽሐፋቸው «ኦሮማይ» በመባል ይታወቃል። ይኼውም መጽሐፍ በወቅቱ በነበረው የደርግ መንግሥት ሊደገፍ ባለመቻሉ በ1976 ዓ.ም. ለደራሲው ሕይወት መጥፋት መንስኤ ሊሆን በቅቷል።

Ratings & Reviews

What do you think?
Rate this book

Friends & Following

Create a free account to discover what your friends think of this book!

Community Reviews

5 stars
27 (55%)
4 stars
14 (28%)
3 stars
5 (10%)
2 stars
1 (2%)
1 star
2 (4%)
Displaying 1 - 4 of 4 reviews
Profile Image for ntnl.
122 reviews19 followers
August 4, 2020
ሱጴ ሆይ በበዓሉ የጊዜ እና የትውስታ መርከብ ታግዘን ስለተገናኘን... ሱጴ የበአሉ ግርማ የትውልድ ቦታ ነች። ሀዲስ'ም የበአሉ የወጣትነት 'ፋንታሲ' ይመስለኛል። ከንጉሱ የመጨረሻ ዘመናት ወደ ደርግ መንግስት ባለው ሽግግር በነበረው ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴ - በሕዝቡ ውስጥ የነበረውን ስሜት እና የህይወት ልምድና ተሞክሮ በዚህ መጽሐፍ በጥሩ ሁኔታ ተቀምጧል።
ኦሮማይ - ምንም ማድረግ አይቻልም
This entire review has been hidden because of spoilers.
7 reviews
October 5, 2021
Nice book if you find the opportunity to read it i recommend you not to miss it out!!!!
Displaying 1 - 4 of 4 reviews

Can't find what you're looking for?

Get help and learn more about the design.